የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወጎኖች ከ45 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የሰብዓዊ ድጋፍ አደረገ

ሐምሌ 18/2016 (አዲስ ዋልታ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን…