በሶማሌ ክልል ድርቅ ለተከሰተባቸው አከባቢዎች ማቋቋሚያ 338 ሚሊየን ብር ተመደበ

ሚያዝያ 17/2014 (ዋልታ) የመስኖና ቆላማ አከባቢ ሚኒስቴር በሶማሌ ክልል ድርቅ ለተከሰተባቸው አከባቢዎች ማቋቋሚያ 338 ሚሊየን ብር…