መንግሥት በመላ ሀገሪቱ በተካሄደ የሕግ ማስከበር ሥራ የበርካታ የሽብር ቡድኖች ኔትወርክ መበጣጠስ ተችሏል አለ

ሰኔ 3/2014 (ዋልታ) በመላ ሀገሪቱ በተካሄደ የሕግ ማስከበር ሥራ የበርካታ የሽብር ቡድኖች ኔትወርክ መበጣጠስ ተችሏል ሲል…

መንግሥት ትውልዱ ከዋልታ ረገጥ አስተሳሰብ በመላቀቅ አገሩን እንዲያፀና አሳሰበ

ሚያዝያ 27/2014 (ዋልታ) ትውልዱ ፅንፈኝነትና አክራሪነት ራሱን በልቶ የሚያጠፋ አስተሳሰብ መሆኑን ከፋሺስታዊ አገዛዙ በመማር ከዋልታ ረገጥ…

በጎንደር ግጭት የተሳተፉ ግለሰቦችን አድኖ ወደ ህግ እያቀረበ እንደሚገኝ መንግሥት ገለጸ

ሚያዝያ 21/2014 (ዋልታ) በጎንደር ከተማ በተፈጠረው ግጭት የተሳተፉ ግለሰቦችን አድኖ ወደ ህግ ለማቅረብ እየተሰራ እንደሆነና እስካሁንም…

በዛሬው ዕለት 74 ዕርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ወደ ትግራይ ክልል መላካቸው ተገለጸ

ሚያዝያ 15/2014 (ዋልታ) በዛሬው ዕለት 74 ዕርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ከአፋር ክልል ሰመራ ከተማ በአባአላ መንገድ በኩል…

21 ከባድ የጭነት መኪናዎች የእርዳታ እህል በመጫን ወደ ትግራይ ክልል መጓዝ መጀመራቸውን መንግሥት አስታወቀ

መጋቢት 22/2014 (ዋልታ) በዓለም ምግብ ድርጅት አማካይነት በዛሬው ዕለት 21 ከባድ የጭነት መኪናዎች የእርዳታ እህል በመጫን…

መንግሥት ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው አለ

ጥር 25/2014 (ዋልታ) ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች ከአጋር አካላት ጋር በመሆን ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን መንግሥት አስታወቀ፡፡ የመንግሥት…