የመገናኛ ብዙሃንና ኮሚዩኒኬሽን ባለሙያዎች ህዝብን በሚያቀራርቡ ጉዳዮች ላይ እንዲያተኩሩ ተጠየቀ

የመገናኛ ብዙሃንና ኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች ህዝብን ከህዝብ የሚያቃቅርና የሚያራርቅ ሳይሆን ሊያቀራርቡ በሚችሉ ጉዳዮች ላይ አተኩረው እንዲሰሩ ተጠየቀ።…