የሩሲያ የኢነርጂ ኩባንያ በኢትዮጵያ ኢነርጂ ልማት ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ

ሚያዝያ 10/2015 (ዋልታ) የሩሲያ የኢነርጂ ኩባንያ ‘ሩስሃይድሮ’ (RusHydro) በኢትዮጵያ ኢነርጂ ልማት ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ።…