ዓለም አቀፍ ርሃብን ለማስወገድ የሚደረገው ጥረት እየቀነሰ መምጣቱ የተባበሩት መንግስታትን አሳስቧል

የተባበሩት መንግስታት ባወጣው ሪፖርት በ2030 ርሃብን ለማስወገድ የተያዘው እቅድ ሊሳካ እንደማይችል ስጋቱን ያስቀምጣል። ለግቡ አለመሳካት እንደምክንያት…