የኢትዮጵያ መንግስት የሚያደርገውን ማንኛውንም ህጋዊ እርምጃ እንደግፋለን – የሰሜን አሜሪካ የሲቪክ ማኅበራት ኅብረት ጥምረት

ነሐሴ 26/2014 (ዋልታ) የኢትዮጵያ መንግስት የተከፈተበትን ጦርነት ለመከላከል የሚያደርገውን ማንኛውንም ህጋዊ እርምጃ እንደሚደግፍ የሰሜን አሜሪካ የሲቪክ…