የሶማሌ የሀገር ሽማግሌዎች ሰላምን ለማጠናከር ከመንግሥት ጎን ሆነን እንሰራለን አሉ

ግንቦት 9/2014 (ዋልታ) ለሰላም፣ ፀጥታ መጠናከርና ህገ-ወጥ ተግባራትን ለመታገል ከመንግሥት ጎን ሆነው እንደሚሰሩ የሶማሌ ክልል የሀገር…