የትዊተር ዘመቻው ምዕራባውያን ኢትዮጵያ ላይ የያዙትን የተዛባ አቋም እንዲፈትሹ እያስገደዳቸው እንደሚገኝ ተገለፀ

ነሃሴ 18/2013(ዋልታ) – አሸባሪውን ህወሓት በዕርዳታ ስም የሚደግፉ ተቋማትና ግለሰቦችን የሚቃወመው የትዊተር ዘመቻ አንዳንድ ምዕራባውያን አገሮችና…