ምክር ቤቱ ከ3 ሺሕ በላይ ታራሚዎች በይቅርታ እንዲፈቱ ወሰነ

ሚያዝያ 15/2014 (ዋልታ) የአማራ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት ከሦስት ሺሕ በላይ የሕግ ታራሚዎች በይቅርታ እንዲፈቱ ወሰነ።…