የአሜሪካ ኮንግረስ አባል ከኢትዮጵያ ጎን ልንቆም ይገባል አሉ

ታኅሣሥ 10/2014 (ዋልታ) የአሜሪካ ኮንግረስ አባል የሆኑት ሼይላ ጃክሰን ሊ ከኢትዮጵያ ጎን ልንቆምና ልንደግፋት ይገባል አሉ፡፡…