የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል የተኩስ አቁም ማወጁ ትክክለኛ እርምጃ ነው – የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር 

ሰኔ 23/2013 (ዋልታ) – የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል የተኩስ አቁም ማወጁ ትክክለኛ እርምጃ መሆኑን የአፍሪካ ህብረት…