በጅማ ሚኒስትሮችና ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የተካፈሉበት የአፍጥር ሥነ ሥርዓት ተካሄደ

መጋቢት 26/2014 (ዋልታ) በጅማ ከተማ ሚኒስትሮችና ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የተካፈሉበት የረመዳን የአፍጥር ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል። የአፍጥር…