ጉባኤው በወራቤ ከተማ በእምነት ተቋማት ላይ የተፈፀመውን የወንጀል ተግባር አወገዘ

ሚያዝያ 21/2014 (ዋልታ) የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ ክርስቲያን…

ጉባኤው በሰላም ግንባታ ዙሪያ ለሚያከናውነው ተግባር ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገለት

የካቲት 26/2014 (ዋልታ) ስተርሊንግ ፋውንዴሽን የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በአገር ዐቀፍ ደረጃ በሰላም ግንባታና ግጭት አፈታት…

ጉባኤው በወይብላ ቅድስት ማሪያም ቤተክርስቲያን ላይ የተፈጸመውን አስነዋሪ ድርጊት አወገዘ

ጥር 14/2014 (ዋልታ) በጥምቀት በዓል ላይ በቡራዩ ከተማ አስተዳደር ወይብላ ቅድስት ማሪያም ቤተክርስቲያን ላይ የተፈጸመውን አስነዋሪ…

ጉባኤው በኢትዮጵያ የተቃጣውን ጫና በመቃወም ለዓለም ዐቀፉ ማኅበረሰብ የተቃውሞ ደብዳቤ ሊልክ ነው

ኅዳር 24/2014 (ዋልታ) የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከአንዳንድ ምዕራባውያን አገራት በኢትዮጵያ የተቃጣውን ጫና በመቃወም ለዓለም ዐቀፉ…

የውጭ ሃይሎችን ጣልቃ ገብነት እንደሚቃወም የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አስታወቀ

ግንቦት 16/2013 (ዋልታ) – ለግድቡ ግንባታ የጀመሩትን ድጋፍ አጠናክረው በመቀጠል የውጭ ኃይሎች ግንባታውን ለማስተጓጎል የሚያደርጉትን ማናቸውም…