የደም ባንክ ኅብረተሰቡ ደም በመለገስ የሌሎችን ህይወት እንዲታደግ ጥሪ አቀረበ

ሚያዝያ 17/2015 (ዋልታ) የኢትዮጵያ ደምና ቲሹ ባንክ አገልግሎት ኅብረተሰቡ ደም በመለገስ የሌሎችን ህይወት እንዲታደግ ጥሪ አቀረበ፡፡…