ሚኒስቴሮቹ በአፋር ክልል በአሸባሪው የሕወሓት ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ

ታኅሣሥ 7/2014 (ዋልታ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በአፋር ክልል በአሸባሪው የሕወሓት ኃይል ከቤት ንብረታቸው…