ከ237 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ ተኪ ምርት ለሀገር ውስጥ ገበያ ቀረበ

ሐምሌ 12/2016 (አዲስ ዋልታ) በተጠናቀቀው የ2016 በጀት ዓመት ከ237 ሚሊዮን ዶላር በላይ ተኪ ምርት ለሀገር ውስጥ…

የህንድ ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ገብተው መዋለ ንዋያቸውን ፈሰስ እንዲያደርጉ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

የካቲት 24/2015 (ዋልታ) የህንድ ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ገብተው መዋለ ንዋያቸውን ፈሰስ እንዲያደርጉ ለማድረግ ስራዎች በመሰራት ላይ…

ኮርፖሬሽኑ በሀገሪቱ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ያሉ ምቹ ሁኔታዎችን ለባለሀብቶች አስጎበኘ

ጥቅምት 3/2015 (ዋልታ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በሀገሪቱ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ያሉ ምቹ ሁኔታዎችን ለባለሀብቶች አስጎበኘ። የሀገር…

ኮርፖሬሽኑ በ2014 ዓ.ም በጀት ዓመት ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማስገባቱን አስታወቀ

ነሐሴ 19/2014 (ዋልታ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በ2014 ዓ.ም በጀት ዓመት ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር…

ኮርፖሬሽኑ ከውጭ የሚገቡ እቃዎችን በሀገር ውስጥ በመተካት ከ114 ሚሊየን ዶላር አዳነ

ግንቦት 4/2014 (ዋልታ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በላፉት ዘጠኝ ወራት ከውጭ ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ እቃዎችን…

በኢንዱስትሪ ፓርኮች የሚገኙ ኩባንያዎች የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች ለመፍታት ያለመ ውይይት ተካሄደ

ኅዳር 21/2014 (ዋልታ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር በመሆን በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ያሉ አምራች…