በሚቀጥሉት 2 ቀናት በኢትዮ-ኬኒያ ድንበር የእንስሳት ክትባት ይካሄዳል

ጥቅምት 10/2014 (ዋልታ) በክፍለ አህጉራዊ የአርብቶአደር ኑሮ ማቋቋሚያ ፕሮጀክት አማካኝነት ድንበር ዘለል ተዛማች የእንስሳት በሽታዎችን ለመከላከል…