ከሀገር መከላከያ ሰራዊት ጎን እንቆማለን – የወላይታ ዞን ነዋሪዎች

ሐምሌ 14/2013 (ዋልታ) – ከሀገር መከላከያ ሰራዊት ጎን እንደሚቆሙ የወላይታ ዞን ነዋሪዎች ባደረጉት የድጋፍ ሰልፍ ገለጹ።…