1443ኛው የዒድ አል-አድሃ አረፋ በዓል በጅግጅጋ ከተማ ተከበረ

ሐምሌ 2/2014 (ዋልታ) 1443ኛው ዓመተ ሂጅራ የዒድ አል-አድሃ አረፋ በዓል በጅግጅጋ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች ተከብሯል።…