በቀጣይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ አወጣጥ የሕዝብ ተሳትፎና የጥራት ማረጋገጫ መንገዶችን በተከተለ መንገድ ይፈጸማል ተባለ

ሐምሌ 7/2014 (ዋልታ) በቀጣይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ አወጣጥ ሂደት የኅብረተሰቡን ተሳትፎ ባገናዘበና ተገቢነት ባለው እንዲሁም…