ወጣቶች በ6ተኛ ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ በንቃት በመሳተፍ ነገን የተሻለ ሀገር ለመገንባት የድርሻቸዉን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ

ግንቦት 13/2013(ዋልታ) – የጌዴኦ ዞን ብልጽግና ፓርቲ የወጣቶች ሊግ ጽ/ቤት ቀጣዩን 6ተኛ ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ በማስመልከት…