ሦስት የመንግሥት ተቋማት የግንባታ ግብዓቶችን በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት ተስማሙ

ግንቦት 3/2014 (ዋልታ) ከውጭ የሚገቡ የግንባታ ግብዓቶችን በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት ሦስት የመንግሥት ተቋማት በጋራ ለመስራት…