ከባንክ እንደተደወለ በማስመሰል የማጭበርበር ሙከራዎች እየተደረገ በመሆኑ ኅብረተሰቡ እንዲጠነቀቅ ማሳሰቢያ ተሰጠ

ሰኔ 28/2014 (ዋልታ) አጭበርባሪዎች ከባንክ እንደደወሉ በማስመሰል ገንዘብ ለማጭበርበር ሙከራዎችን እያደረጉ በመሆኑ ኅብረተሰቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ…