የ70 ዓመቱ አዛውንት ከቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ በሁለተኛ ዲግሪ ተመረቁ

ሐምሌ9/2014(ዋልታ) የ70 ዓመቱ አዛውንት ዓሊ ሳፋ ከቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት በሁለተኛ ዲግሪ ተመረቁ። አሊ ሳፋ የዩኒቨርሲቲው…