‘‘ታሪክን ጠንቅቆ የሚያውቅ ሰው፣ ታሪክን የሚመረምር እርሱ- ላለፉት ትውልዶች እውነተኛ ጓደኛ፣ አሁን ላለው ትውልዱ መልካም መምህር፣ ለሚመጡት ትውልዶች ደግሞ ነቢይ ነው’’ – ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት

ጠቅላይ ሚኒሰትር ዐቢይ አሕመድ በሀገር ውስጥም ሆነ በዓለም አቀፍ መድረክ በሚያደርጓቸው ንግግሮች ሁሉ ስለኢትዮጵያና ስለኢትዮጵያውያን የቀደመ…