ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁ አምባሳደሮችን አሰናበቱ

ጥቅምት 3/2014 (ዋልታ) – ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁ በኢትዮጵያና አፍሪካ ኅብረት የአረብ ሊግ አምባሳደር…

በዩኔስኮ የተቋቋመው ዓለም አቀፍ ኮሚሽን የመጨረሻ ሪፖርት

ጳጉሜ 5/2013 (ዋልታ) በፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የሚመራው እና በዓለም የትምህርት የወደፊት እጣ ፈንታ ላይ ጥናት እንዲያደርግ…

በቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ኢትዮጵያን የሚወክለው የልዑካን ቡድን አባላት አሸናኘት ተደረገለት

ሐምሌ 07/2013 (ዋልታ) – የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ኢትዮጵያን በአትሌቲክስ፣ በውሃ ዋና፣ በቴኳንዶና…

ኤጀንሲውን ማጠናከር ለአፍሪካዉያን የተሻሻለ ጤናና መድኃኒት ለማዳረስ ትልቅ ሚና አለው – ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ

ግንቦት 21/2013 (ዋልታ) – የአፍሪካ መድኃኒቶች ኤጀንሲን ማጠናከር ለአፍሪካዉያን የተሻሻለ ጤናና መድኃኒት ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ትልቅ ሚና…

ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ የሙስና ወንጀሎችን በጋራ መከላከል ይገባል – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ

ግንቦት 16/ 2013 (ዋልታ) – የተወሳሰቡ የፖለቲካና የኢኮኖሚ የሙስና ወንጀሎችን ለመከላከል በጋራ መሥራት እንደሚገባ ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ…

ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ እስልምና እምነት ተከታዮች ድጋፍ አደረጉ

ግንቦት 02/2013 (ዋልታ) – ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች የኢድ…