ትምህርት የዜጎችን ሁለንተናዊ አቅም የመለወጥ ሚናው የጎላ መሆኑን ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ገለጹ

ሰኔ 22/2014 (ዋልታ) ትምህርት የዜጎችን ሁለንተናዊ አቅም የመለወጥ ሚናው የጎላ መሆኑን ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ፕሬዝዳንት…

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ንፁሃን ላይ የተፈፀመውን ግድያ በፅኑ አወገዙ

ሰኔ 15/2014 (ዋልታ) ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ባለፉት ቀናት በበርካታ ንፁሃን ላይ የተፈፀመውን ግድያ በፅኑ እንደሚያወግዙ ገለጹ።…

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለተሿሚ አሞባሳደሮች የሥራ መመሪያ ሰጡ

መጋቢት 15/2014 (ዋልታ) ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለተሿሚ አሞባሳደሮች የሥራ መመሪያ ሰጥተዋል። ወደተለያዩ አገራት የሚሄዱ አምባሳደሮች የአሸናኘትና…

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ የዓለም የውሃ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ሴኔጋል ገቡ

መጋቢት 12/2014 (ዋልታ) ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በ9ኛው የዓለም የውሃ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ሴኔጋል ገቡ፡፡ በፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ…

በጦርነትና ድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ገቢ ማሰባሰቢያ አጭር የፅሑፍ መልዕክት መላኪያ ይፋ ሆነ

የካቲት 29/2014 (ዋልታ) ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በጦርነትና ድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ገቢ ማሰባሰቢያ የሚሆን 9400 አጭር የፅሑፍ…

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የእንኳን ደስ አለን መልእክት አስተላለፉ

የካቲት 13/2014 (ዋልታ) ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የኅዳሴው ግድብ ኃይል ማመንጨት መጀመሩን በማስመልከት የእንኳን ደስ አለን መልእክት…