ጠ/ሚ ዐቢይ ከትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ጋር ውይይት አደረጉ

የካቲት 11/2013 (ዋልታ) – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር  ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ በትግራይ ክልል…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከኔዘርላንድስ ጠ/ሚ ጋር ተወያዩ

የካቲት 10/ 2013 (ዋልታ) – የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኔዘርላንድስ ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ሩት ጋር…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለተደረገላቸው የድጋፍ ሰልፍ ምስጋና አቀረቡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “በመላው ኦሮሚያ ስለተደረገው የአብሮነት ድጋፍ ድምጽ ከልብ አመሰግናለሁ” ሲሉ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሙሉ መልዕክት…

የኮቪድ-19 ታማሚዎች ቁጥር በማሻቀብ ላይ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

የኮቪድ-19 ታማሚዎች ቁጥር በማሻቀብ ላይ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒሰትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው…

በመተከል ዞን እየተከሰተ ያለውን ችግር ከመሰረቱ ለማጥፋት በህብረትና በትኩረት መስራት ያስፈልጋል – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን  እየተከሰተ ያለውን  ችግር  ከመሰረቱ ለማጥፋት በህብረት  እና  በትኩረት  መስራት እንደሚጠይቅ ጠቅላይ …