ሚኒስቴሩ ሀሰተኛ ደረሰኝ በማሰራጨት ሲያጭበረብሩ የነበሩ 42 ድርጅቶች መለየታቸውን አስታወቀ

መጋቢት 3/2013 (ዋልታ) – ሀሰተኛ ደረሰኝ በማሰራጨት ሲያጭበረብሩ የነበሩ 42 ድርጅቶች መለየታቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ…