ሎውረንስ ፊሪማን አዲስ አበባ በውጭ አገራት ከተከፈተባት የስነልቡና ጦርነት ውጭ የተረጋጋች ነች አሉ

.”እዚህ አፍጋኒስታን የለም፤ የመንግሥት ለውጥም አያስፈልግም” ኅዳር 20/2014 (ዋልታ) የአፍሪካ ፖሊሲ ተመራማሪው ሎውረንስ ፊሪማን አዲስ አበባ…