የሸገር ማስዋብ ፕሮጀክቶች በፍጥነትና በጥራት መጠናቀቅ ገበታ ለሀገርን ለመደገፍ አነሳስቶናል- ባለሃብቶች

የሸገርን ማስዋብ ፕሮጀክቶች በፍጥነትና በጥራት መጠናቀቃቸው ገበታ ለሀገርን ለመደገፍ መነሳሳት እንደፈጠረባቸው ባለሃብቶች ገለጹ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…