ልዩነት ያለው አካል ሁሉ ነፍጡን አስቀምጦ ወደ ውይይት ይምጣ – ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ

ሐምሌ 26/2015 (ዋልታ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ልዩነት ያለው አካል ሁሉ ነፍጡን አስቀምጦ…

ሰብአዊ ድጋፍ ለማድረግ ለሚንቀሳቀሱ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች የክልሉ መንግስት ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር በትብብር ይሰራል – ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ

ሐምሌ 19/2015 (ዋልታ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ሰብአዊ ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች ድጋፍ ለማድረግ…

ርዕሰ መስተዳድሩ ጫናዎችን የምንቋቋመው ውስጣዊ አንድነታችንን ስናጠናክር መሆኑን በተግባር አሳይተናል አሉ

ኅዳር 9/2015 (ዋልታ) ጫናዎችን የምንቋቋመው ውስጣዊ አንድነታችንን ስናጠናክር መሆኑን በተግባር አሳይተናል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…

ሰኔ 30/2014 (ዋልታ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ፒኤችዲ) የባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ያለበትን ደረጃ…

ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ በኦሮሚያ ክልል በንጹሃን ላይ የተፈጸመውን ግድያ አወገዙ

ሰኔ 13/2014 (ዋልታ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) በኦሮሚያ ክልል በንጹሃን ላይ የተፈጸመውን ግድያ…