በየአከባቢ የሚገኙ የውሃ አማራጮችን በመጠቀም በበጋ የመስኖ ስንዴ ልማት የምግብ ዋስትና ማረጋገጥ እንደሚቻል ተጠቆመ

መጋቢት 28/2014 (ዋልታ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ ማስረሻ በላቸው…