በኢትዮጵያ የዲጂታል ኢኮኖሚ መሰረት ለመጣል በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

ጥር 6/2014 (ዋልታ) በኢትዮጵያ የዲጂታል ኢኮኖሚ መሰረት ለመጣል በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ የሚኒስቴሩ…