በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የኩርሙክ ወርቅ ፕሮጀክት ልማት ግንባታ ተጀመረ

ሚያዚያ 08/2013 (ዋልታ) – በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በ355 ሚሊዮን ዶላር የኩርሙክ የወርቅ ልማት ግንባታ ፕሮጀክት ተጀምሯል፡፡…