በትግራይ ባሉ እና ወልዲያ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ ተማሪዎች በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ ተወሰነ

ጥቅምት 9/2014 (ዋልታ) በአሸባሪው ሕወሓት ቡድን በተፈጠረው ችግር ምክንያት በትግራይ ክልል ባሉ ዩኒቨርሲቲዎችና በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ሲማሩ…