የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃግብር አካሄደ

ሐምሌ 10/2013 (ዋልታ) – የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃግብር አካሄደ፡፡…