በአብዛኛው የሀገሪቱ አካባቢዎች በዛሬው እለት ትምህርት መጀመሩ ተገለጸ

መስከረም 9/2015 (ዋልታ) በአብዛኛው የሀገሪቱ አካባቢዎች በዛሬው እለት ትምህርት መጀመሩን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የ2015 ዓ.ም ትምህርት…