የህንድ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች እንዲሳተፉ የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

ነሐሴ 12/2014 (ዋልታ) በህንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የህንድ የአይ.ሲ.ቲ ዘርፍ ባለሀብቶች በኢንቨስትመንት አማራጮች እንዲሳተፉ የሚያስችል ውይይት አካሄደ፡፡…