ምክር ቤቱ ለህዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበትን ሁኔታ ለመወሰን የወጣውን ረቂቅ አዋጅ ለቋሚ ኮሚቴ መራ

መጋቢት 10/2016 (አዲስ ዋልታ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለህዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበትን ሁኔታ ለመወሰን…

ምክር ቤቱ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትና ምክትል ፕሬዝዳንት ሹመትን አፀደቀ

መጋቢት 26/2015 (ዋልታ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 13ኛው መደበኛ ስብሰባ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት…

ምክር ቤቱ የኅብረተሰቡን ሐሳብ ለማድመጥ ዝግጁ ነው ሲሉ አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለፁ

ታህሣሥ 12/2014 (ዋልታ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህብረተሰቡን ሃሳብ ለማድመጥ ዝግጁ መሆኑን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…

ምክር ቤቱ የሚያደርገውን ክትትልና ቁጥጥር ማጠናከር እንዳለበት ተገለጸ

ጥቅምት 24/2014 (ዋልታ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚያደርገውን ክትትልና ቁጥጥር ማጠናከር እንዳለበት በአፍሪካ የአመራር ልህቀት አካዳሚ…

የፀጥታ አካላትን ማጠናከር ለሀገር ሰላምና ደህንነት ወሳኝ ነው- አቶ ታገሰ ጫፎ

ጥቅምት 9/2014 (ዋልታ) የፀጥታ አካላትን ማጠናከርና አቅማቸውን ማጎልበት ለሀገር ሰላምና ደህንነት እጅግ አስፈላጊ መሆኑን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ…

አዲስ ተሿሚዎች የሰጣቸውን ኃላፊነት በቁርጠኝነትና ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ

ጥቅምት 6/2014 (ዋልታ) በጋምቤላ ክልል አዲስ የተሾሙ የሥራ ኃላፊዎች ሕዝብና መንግሥት የሰጣቸውን ከፍተኛ ኃላፊነት በቁርጠኝነትና በታታሪነት…