በድባጤ ከተማ ለጥፋት ቡድኑ የሚውል ከ470 ሺህ ብር በላይ እና የሞባይል ካርዶች ይዘው ወደ ጋሊሳ ሊሄዱ የተዘጋጁ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

በድባጤ ከተማ ሶስት ግለሰቦች ለጥፋት ቡድኑ የሚውል ከ470 ሺህ ብር በላይና የ26 ሺህ 680 ብር የሞባይል…