ባለስልጣኑ አገልግሎቱን ለማዘመን እና የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመቅረፍ ከዓለም ባንክ ጋር እየሰራ መሆኑን ገለጸ

ጥቅምት 9/2015 (ዋልታ) የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን አገልግሎቱን ለማዘመን እና የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመቅረፍ ከዓለም ባንክ ጋር…