በጉራጌ ዞን የውትድርና ስልጠና የወሰዱ የሚሊሻ አባላት መመረቅ

ጳጉሜ 02/2013 (ዋልታ) በጉራጌ ዞን መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና ሲከታተሉ የነበሩ ምልምል የሚሊሻ አባላት በዛሬው ዕለት ተመርቀዋል፡፡…