ህፃናትን በመስጠት ልምድ ያሳድጋል የተባለለት “የሚሰጥ ዘር ፕሮጀክት” ማጠቃለያ በአዳማ ይካሄዳል ተባለ

ነሐሴ 20/2014 (ዋልታ) ህፃናትን በመስጠት ልምድ ያሳድጋል የተባለለት “የሚሰጥ ዘር ፕሮጀክት” የዓመቱ ማጠቃለያ ፕሮግራም በአዳማ እንደሚካሄድ…