ከ29 ሚሊየን ሊትር በላይ የምግብ ዘይት እየተሰራጨ  ነው ተባለ

ግንቦት 11/2014 (ዋልታ) በሀገር ውስጥ የተመረተ ከ29 ሚሊየን 774 ሺሕ ሊትር በላይ የምግብ ዘይት ለተጠቃሚው ኅብረተሰብ…

በሕገ-ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ 1 ሺሕ 800 ጀሪካን የምግብ ዘይት ተያዘ

ሚያዝያ 7/2014 (ዋልታ) በሕገ-ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ 1 ሺሕ 800 ጀሪካን ባለ 3 ሊትር የምግብ ዘይት…

4 ሚሊዮን 316 ሺሕ ሊትር ዘይት ዛሬ ከውጭ መግባቱ ተገለጸ

መጋቢት 7/2014 (ዋልታ) 4 ሚሊዮን 316 ሺሕ ሊትር የምግብ ዘይት በዛሬው ዕለት ወደ ሀገር ውስጥ መግባቱ…

በአቃቂ ቃሊቲ ያለአግባብ በመጋዘን ውስጥ ተከማችቶ የተገኘ ከ19 ሺሕ ሊትር በላይ የምግብ ዘይት ተያዘ

መጋቢት 2/2014 (ዋልታ) በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 በወቅቱ ለኅብረተሰብ መሰራጨት የነበረበት እና ያለአግባብ በመጋዘን…

ከውጪ የገባው የምግብ ዘይት ለክልሎች መከፋፈል

ጳጉሜ 5/2013 (ዋልታ) የዘመን መለዋጫ በዓልን አስመልክቶ የዘይት አቅርቦት ችግር እንዳይከሰት ከውጪ የገባው የምግብ ዘይት ወደ…

62 ሚሊየን ሊትር የምግብ ዘይት ለገበያ ዝግጁ መሆን

ጳጉሜ 02/2013 (ዋልታ) መንግስት የኑሮ ውድነትና የኢኮኖሚ አሻጥርን ለመቀነስ የምግብ ዘይት አቅርቦትና ስርጭትን ለማሳደግ 62 ሚሊየን…