በተለምዶ የቁጥር ግምት ተብሎ የሚታወቀው የጨዋታ አይነት ህገወጥ ነው – የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

ግንቦት 15/2015 (ዋልታ) በተለምዶ የቁጥር ግምት ተብሎ የሚታወቀው የጨዋታ አይነት ህገወጥ መሆኑን የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር አስታወቀ፡፡…