የቲቢ ላቦራቶሪ ምርመራን ሀገር አቀፍ የመረጃ ትስስር ማጠናከር የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

ነሐሴ 23/2014 (ዋልታ) ሪች ኢትዮጵያ ከጤና ሚኒስቴርና ከኢትዮጵያ የኅብረሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ጋር በመተባበር የተቀናጀ የቲቢ ላቦራቶሪ…