ባለስልጣኑ የነዳጅ አቅርቦትና ስርጭትን በሚያስተጓጉሉ ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስጠነቀቀ

ሰኔ 22/2014(ዋልታ) የነዳጅ አቅርቦትና ስርጭትን በሚያስተጓጉሉ አካላት ላይ ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ የነዳጅና ኢነርጂ ቁጥጥር ባለስልጣን አስጠነቀቀ፡፡…