ሰራተኞች እያሳዩት ያለው መዘናጋት የኮቪድ-19 ወረርሽኝ እንዲስፋፋ እያደረገ ነው- የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን

ግንቦት 02/2013 (ዋልታ) – የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ጥንቃቄዎች ላይ ሰራተኞች እያሳዩት ያለው መዘናጋት ወረርሽኙ እንዲስፋፋ እያደረገ መሆኑን…